ወይ ጊዜ

በገዜ ስናሾፍ በጊዜ ስንቀልድ፣
ከጠዋት እስከማታ አፋችን ሲቀደድ፣
እድሜያችን ባነፃሩ እጠረ እንደጎመድ።

ጎመድ: ማለት ከጠፍር የሚሰራ የዱላ አይነት ሲሆን ቁመቱም አጭር ነው።

አስተያየቶች