ልጥፎች

ወይ ጊዜ በገዜ ስናሾፍ በጊዜ ስንቀልድ፣ ከጠዋት እስከማታ አፋችን ሲቀደድ፣ እድሜያችን ባነፃሩ እጠረ እንደጎመድ። ጎመድ: ማለት ከጠፍር የሚሰራ የዱላ አይነት ሲሆን ቁመቱም አጭር ነው።